Inauguration of Our New Church Building
Date: September 4 – 6, 2026
Location: See website footer for address and directions
We warmly invite you, your family, and friends to join us for a joyful weekend as we celebrate the official inauguration and dedication of our new church building!
This special three-day celebration will feature worship, fellowship, and inspiring messages from guest speakers and spiritual leaders. Everyone is welcome to attend and share in this historic milestone with our community.
For venue details, map location, and contact information, please refer to the bottom of this page.
የሕንፃ ምረቃ በዓል ጥሪ
ቀን፦ ከሴፕቴምበር 4 እስከ 6, 2026 እ.ኤ.አ.
ቦታ፦ አድራሻውን ከዚህ ድረ-ገጽ የግርጌ ማስታወሻ (Footer) ላይ ያገኛሉ
የአዲሱ ቤተ ክርስቲያናችን ሕንፃ ምረቃን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ታላቅ የደስታ እና የምስጋና ፕሮግራም ላይ እርስዎ፣ ቤተሰብዎ እና ወዳጆችዎ ሁሉ እንድትገኙ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።
በነዚህ ሶስት ቀናት ልዩ የምስጋና ፡ የአምልኮ፡ እና የቃል ግዜ ከቤተ ክርስቲያኒቱ እና ተጋባዥ አገልጋዮች ጋር ይኖረናል፡፡
በሩ ለሁሉም ክፍት ነው!
የቦታውን ትክክለኛ አድራሻ እና ካርታ ከድረ-ገጹ በታችኛው ክፍል (footer) ያገኛሉ።